የተቃውሞ ፓርቲዎችና የምርጫ ቦርድ እሰጥ አገባ
እሑድ፣ ጥር 10 2007ማስታወቂያ
ከሰሞኑ በአንዳንድ የተቃውሞ ፓርቲዎችና በምርጫ ቦርድ መካከል ገና ከምዝገባ በፊት የተጀመረውና የቀጠለው የሰሞኑ እሰጥ አገባ መገናኛ ብዙኀን ካተኮሩባቸው ዐበይት መነጋገሪያ አርእስት አንዱ ሆኗል። የዚህ ችግር ሰበብ ፤ ምክንያት፤ ምን ይሆን ? መጪው ምርጫ ሁሉን አሳታፊና ተዓማኒነት ያለው እንዲሆን ፤ ከተቃውሞ ፓርቲዎችና ከምርጫ ቦርድ ምንድን ነው የሚጠበቀው?
የተቃውሞ ፓርቲዎችና የምርጫ ቦርድ እሰጥ አገባ ፣ ዶቸ ቨለ ለዚህ ሳምንት ያዘጋጀው የመወያያ ርእስ ነው።
ተክሌ የኋላ
ልደት አበበ