የተቃውሞ ፓርቲዎችና በዚህ ወር ያቀዷቸው ሰላማዊ ሰልፎች 6 መስከረም 2006ሰኞ፣ መስከረም 6 20063 የተቃውሞ ፓርቲዎች፤ በተለያዩ ጊዜያት ሊያደርጓቸው የነበሩ ሰላማዊ የተቃውሞ ሰልፎች፤ በመንግሥት በኩል መደናቀፋቸውን ገልጸው፤https://p.dw.com/p/19iQuምስል DW/Y. G.Egziabherማስታወቂያ በዚህ በመስከረም ወር ሊያከናውኑ ማቀዳቸውን ገልጸዋል። በዚሁም መሠረት ሰማያዊ ፓርቲ ለመስከረም 12 ፤ አንድነት ለዴሞክራሲና ፍትኅ ፣ ለመስከረም 19፤ የኢትዮጵያ ራእይ ፓርቲ ለመስከረም 26 በአዲስ አበባ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ እቅድ እንዳላቸው አስታውቀዋል። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ተክሌ የኋላ