የተቃውሞ ሰልፍ እና አስተያየት26 ግንቦት 2005ሰኞ፣ ግንቦት 26 2005ሰማያዊ ፓርቲ ትናንት በአዲስ አበባ ሰላማዊ የተቃውሞ ሰልፍ አካሂዶዋል። ስለዚሁ ከ 1997 ዓም ወዲህ ትናንት ለመጀመሪያ ጊዜ ስለተካሄደው ሰላማዊ ሰልፍ የአዲስ አበባ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር የሕዝብ፣ የአዘጋጂዎቹን እና የመንግሥት ተጠሪን አስተያየት አሰባስቦዋል።https://p.dw.com/p/18j95ምስል DW/Y. G.Egziabherማስታወቂያ ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር አርያም ተክሌ ተክሌ የኋላ