የተቃውሞ ሰልፍ በእሥራኤል13 ኅዳር 2006ዓርብ፣ ኅዳር 13 2006ሳዉድ አረቢያ በሚገኙ ኢትዮጵያን ላይ የሚፈፀመዉን ጥቃት በመቃወም ሰሞኑን በተለያዩ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሰላማዊ ሰልፍ ሲያካሂዱ ሰንብተዋል።https://p.dw.com/p/1AMiIምስል AFP/Getty Imagesማስታወቂያ ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ በተካሄደው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ከመላው እሥራኤል የተሰበሰቡ በርካታ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን መገኘታቸውን ሰልፉን የተከታተለው የኃይፋ ዘጋቢያችን ግርማው አሻግሬ ገልጾልናል። የዛሬውን ሰልፍ አስመልክቶ ያካሄድነውን ቃለ ምልልስ ከታች ያገኙታል። ግርማው አሻግሬ ልደት አበበ