ለፖለቲካዊ ችግሮች የተቃዋሚ ፓርቲዎች የመፍትሔ ፍለጋ ጥሪ
ሐሙስ፣ መስከረም 26 2009ማስታወቂያ
የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት፣ በምህፃሩ «መ ኢ አ ድ» ከጥቂት ቀናት በፊት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳለው፣ ህብረተሰቡ መንግሥት የሚፈፅመው የእንግልት፣ የእስር እና የግድያ ፣ ባጠቃላይ የመብት ጥሰት ሰለባ በመሆኑ ጥሰቱ በገለልተኛ አካል መጣራት አለበት፣ ተጠያቂውም በሕግ መጠየቅ አለበት። የመኢአድን ሀሳብ በመሰረቱ የሚጋራው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ እና መኢአድ ለፖለቲካዊ ችግሮች መፍትሔ የሚያፈላልግ ሁሉንም ወገኖች የሚያሳትፍ ድርድር እንዲካሄድም ጠይቀዋል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
አርያም ተክሌ
አዜብ ታደሰ