1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተቃዋሚ ፓርቲዎች ወቀሳና ምርጫ ቦርድ

ሐሙስ፣ መጋቢት 9 2002

ኢትዮጵያ ዉስጥ በቅርቡ በሚደረገዉ ምርጫ የሚሳተፉ ተቃዋሚ ፓቲዎች በገዢዉ ፓርቲና በመንግሥት ባለሥልጣናት ይደርስብናል የሚሉትን በደል የሐገሪቱ ምርጫ ቦርድ እንደማይቀበለዉ አስታወቀ።

https://p.dw.com/p/MW5S
ምስል AP

የተቃዋሚ ፓርቲዎች አባላትና ደጋፊዎቻችን ይታሰራሉ፤ ይዋከባሉ በማለት ያማርራሉ። ምርጫ ቦርድ ግን ጉዳዩን አጣርቶ የተባለዉን ወቀሳ የሚያረጋግጥ መረጃ አለማግኘቱን አስታዉቋል። በሌላ በኩል ቦርዱ ሥለምርጫዉ ለሚዘግቡ ጋዜጠኞች ጠጣር የሥነ-ምግባር ደንብ አዉጥቷል። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዝርዝር ዘገባ አለዉ።

ታደሰ እንግዳዉ፤ ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሠ