የተቃዉሞ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ29 ሚያዝያ 2006ረቡዕ፣ ሚያዝያ 29 2006በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የአዲስ አበባ ከተማን ለማስፋት በሚል የተነደፈዉን አዲስ የከተማ ልማት እቅድ በመቃወም ሰልፍ የወጡ ተማሪዎች ላይ የደረሰዉን የህይወት ህልፈት፣ ድብደባና እስራት በመቃወም፤https://p.dw.com/p/1BvF7ምስል picture alliance/AP Photoማስታወቂያ በዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢዋ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን በዛሬዉ ዕለተ ሰልፍ ወጥተዋል። በአሜሪካን የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ደጃፍ የተካሄደዉን ሰልፍ ካስተባበሩት አንዱ መሆናቸዉን የገለፁልን አቶ ግርማ ታፈሰን ሰልፉ እንደተጀመረ በስልክ አነጋግሬያቸዋለሁ፤ ሸዋዬ ለገሠ ሂሩት መለሰ