1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተመ የጸጥታ ምክር ቤትና ደቡብ አፍሪቃ

ሐሙስ፣ መጋቢት 25 2000

ደቡብ አፍሪቃ ካለፈው ሰኞ ወዲህ በተመድ የጸጥታ ጥበቃ ምክር ቤቱን ፕሬዚደንትነት ስልጣን ይዛለች። ደቡብ አፍሪቃ በዚሁ በአስራ አምስቱ የምክር ቤቱ አባል ሀገሮች መካከል በዙር በሚያዘውና አንድ ወር በሚቆየው የስልጣን ዘመንዋ አፍሪቃ ነክ ጉዳዮች የምክር ቤቱን ትኩረት እንዲያገኙ መጣርዋ አይቀርም ተብሎ ይጠበቃል።

https://p.dw.com/p/E0Z8
ደቡብ አፍሪቃዊው አምባሳደር ዱሚሳኒ ኩማሎ
ደቡብ አፍሪቃዊው አምባሳደር ዱሚሳኒ ኩማሎምስል AP