የተመ የምግብ እና የእርሻ ድርጅት ጉባዔ በሮም7 ኅዳር 2002ሰኞ፣ ኅዳር 7 2002የተመ የምግብ እና የእርሻ ድርጅት ፋኦ ዛሬ ዋና ጽህፈት ቤቱ በሚገኝበት በሮም ኢጣልያ የሶስት ቀናት ዓቢይ ጉባኤ ጀመረ።https://p.dw.com/p/KYFrየፋዖ ዋና ጸሀፊ ዣክ ዲዩፍምስል APማስታወቂያወደ ስድሳ የሚጠጉ ርዕሳነ ብሄርና መራህያነ መንግስት የተሳተፉበት ይኸው ፋኦ የጠራው ዓቢይ ጉባዔ በዓለም በረሀብ የሚሰቃየው ሰው ቁጥር ወደ አንድ ሚልያርድ ከፍ ያለበትን ሁኔታ መንስዔ በማድረግ ፡ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚቻልበትን ዘዴ ማስገኘት በሚቻልበት ጉዳይ ላይ ይመክራል። ተኽለእዝጊ ገብረየሱስ/አርያም ተክሌ ሂሩት መለሰ