1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተ.መ.ድ የጸጥታዉ ምክር ቤት እና ሶማልያ

ረቡዕ፣ መስከረም 12 2003

የተ.መ.ድ የጸጥታዉ ምክር ቤት በሶማልያ ጉዳይ ላይ ድጋፍ ከመስጠት እና የመፍትሄ ሃሳብን ከመጠቆም ባለፈ ጫና ማሳደር እንደማይችል ገለፀ።

https://p.dw.com/p/PJYs
ምስል AP

ድርጅቱ በሶማልያ ለተሰማራዉ የአፍሪቃ ልዑክ ተጨማሪ ድጋፍ እንዲደረግ እየጠየቀ ሲሆን የችግሩ መፍትሄ ያለዉ የጉዳዪ ባለቤት በሆኑት በሶማልያዉያን ዘንድ መሆኑን ጠቁሞአል።

አበበ ፈለቀ፣ አዜብ ታደሰ

ሂሩት መለሰ