1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተመድ የአየር ንብረት ጉባዔ እና የአፍሪቃ አቋም

ሰኞ፣ ኅዳር 6 2003

በቅርቡ በካንኩን ሜክሲኮ በሚካሄደው የዓለም አየር ንብረት ተመልካች ጉባዔ አፍሪቃ የተሳካ ስምምነት ይመጣል ብላ እንደማትጠብቅ አፍሪቃን ወክለው የሚደራደሩ መሪዎች ዛሬ አስታወቁ።

https://p.dw.com/p/Q93U
ምስል AP

ይህንን ያስታወቁት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ እና የአፍሪቃ ህብረት ኮሚሽን ፕሬዚደንት ዣን ፒንግ ናቸው።

ታደሰ እንግዳው

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ