የተመድ የንግድና የልማት ጉባዔ በአክራ15 ሚያዝያ 2000ረቡዕ፣ ሚያዝያ 15 2000የተመድ የንግድና የልማት ጉባዔ በምህጻሩ ኡንክታድ ካለፈው እሁድ ወዲህ ጋና መዲና አክራ ላይ አስራ ሁለተኛውን ዓቢይ ጉባዔ በማካሄድ ላይ ይገኛል። አምስት ቀናት የሚቆየው ይኸው ጉባዔ በአንድ የምዕራብ አፍሪቃ ሀገር ሲካሄድ ያሁኑ የመጀመሪያ ጊዜ መሆኑ ነው። ጉባዔው የሚመክርባቸው ዓበይት ጉዳዮች የድህነት ቅነሳና የምግብ ዋጋ መናር በወቅቱ በዓለም ያስከተለው ቀውስ ናቸው።https://p.dw.com/p/E0Yyየተመድ ዋና ጸሀፊ ፓን ኪ ሙን ጉባዔውን ሲከፍቱምስል APማስታወቂያ