1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተመድ የምዕተ ዓመቱ የልማት ግቦች እና ኢትዮጵያ

ሰኞ፣ ኅዳር 10 2005

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ባለስልጣናት ሰሞኑን በአዲስ አበባ እንዳስታወቁት፣ አብዛኛዎቹ የአፍሪቃ አገሮች ድርጅቱ ለአዳጊ አገሮች ያስቀመጠውን የምዕተ ዓመቱ የልማት ግብ በማሳካቱ ረገድ ወደ ኋላ ቀርተዋል። በጤናው ዘርፍ ፣በምግብ አቅርቦት

https://p.dw.com/p/16lvV
ምስል M.Hoegen

እና በንፅህና አጠባበቅ ረገድ ድርጅቱ የጠበቅውን ውጤት አያስገኙም። እአአ እስከ 2015 ዓም ድረስ በዓለም አቀፍ ደረጃ ድህነትን በግማሽ ለመቀነስ እና ትምህርትን፣ የፆታ እኩልነትን እና ጤናን ለማሻሻል የተነደፈውን ዕቅድ ተግባራዊ በማድረጉ ሂደት ላይ አዳጊ አገሮች፣ በተለይ ኢትዮጵያ ስለሚገኙበት ደረጃ ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሮዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ

ልደት አበበ

አርያም ተክሌ