የተመድ ዓመታዊ ጉባዔ12 መስከረም 2002ማክሰኞ፣ መስከረም 12 2002ከአንድ መቶ ሀያ የሚበልጡ ሀገሮች ርዕሳነ ብሄር እና መራህያነ መንግስት ዓበይት ዓለም አቀፍ ጉዳዮች በሚነሱበት ዓመታዊ የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ለመሳተፍ ዛሬ ኒው ዮርክ ተሰባስበዋል።https://p.dw.com/p/JmCTምስል APማስታወቂያ ከጥቂት ቀናት በፊት በይፋ የተከፈተው ጉባዔ ከሚመክርባቸው ጉዳዮች መካከል የአየር ፀባይ ለውጥ የጉባዔው ዋነኛ አጀንዳ እንደሚሆን ይጠበቃል። አበበ ፈለቀ/አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ