የተመድ እና የወጣቶች ይዞታ9 ሐምሌ 2007ሐሙስ፣ ሐምሌ 9 2007አዲስ አበባ ዉስጥ የተሠየመዉ ዓለም አቀፍ የልማትና የገንዘብ ጉባኤ ዛሬም ለሰወስተኛ ቀን በተለያዩ ርዕሶች ላይ በተለያዩ አዳራሾች ሲነጋገር ነዉ የዋለዉ።https://p.dw.com/p/1Fz4Uምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ በቡድን በቡድን ከሚደረገዉ ዉይይት ስለ አዳጊ ወጣቶች የተደረገዉን ዉይይት ነበር የተከታተለዉ። ከስብሰባዉ አዘጋጆች የሁለቱን ድርጅቶች ተወካዮች አነጋግሮ የሚከተለዉን ዘገባ ልኮልናል። ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ ነጋሽ መሐመድ አርያም ተክሌ