1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተለያዩ አገሮችን ስም ያስነሳዉ የሃማስ ከፍተኛ ባለስልጣን ግድያ ጉዳይ

ዓርብ፣ የካቲት 12 2002

ዱባይ ዉስጥ በሰዉ እጅ የተተገደሉት የፍልስጤሙ የደፈጣ ተዋጊ ቡድን የሃማስ ከፍተኛ ባለስልጣን መሃሙድ አልመሃም አሟሟት የተለያዩ አገራትን እያነካካ ነዉ።

https://p.dw.com/p/M61a
ምስል AP

የዱባይ ፖሊስ የመሃሙድ አልመሙህ የተገደሉት የብሪታንያ የአየርላንድ የጀርመን እና የሌሎች ምእራባዉያን አገራት ፓስፖርት በያዙ አስራ አንድ ሰዎች መሆኑን አስታዉቋል። የሟች ቤተሰቦች የፍልስጤም ባለስልጣናት እና ጉዳዩን በቅርብ እናዉቃለን የሚሉ ወገኖች ግለሰቡን እስራኤል አስገድላቸዋለች ነዉ የሚሉት መሃሙድ አልመሙህ ። ስለ ግድያዉ ሁኔታ በማስመልከት በአረብ አገራት ዘንድ ያለዉን ሁኔታ ወኪላችን ነብዩ ሲራክ ዘገባ አሰባስቦ ልኮልናል።

ነቢዩ ሲራክ/ አዜብ ታደስ

አርያም ተክሌ