የቬስተርቨለ የሊቀመንበርነት ሥልጣን መልቀቅ
ሰኞ፣ መጋቢት 26 2003ማስታወቂያ
ሚንስትሩ ጊዶ ቬስተርቨለ ላይ ግፊት በማጠናከሩ ፤ ቬስተርቨለ ፣ በትናንቱ ዕለት የፓርቲውን ሊቀመንበርነት ሥልጣን ከግንቦት አንስቶ መልቀቃቸውን ከማስታወቃቸውም ፤ የምክትል መራኄ-መንግሥትነቱን ሥልጣንም እንደሚተውና በውጭ ጉዳይ ሚንስትርነት ሥልጣናቸው ብቻ እንደሚቆዩ ገልጸዋል። ፓርቲው ዛሬ አዲስ ሊቀመንበር ሳይመርጥ አይቀርም ተብሎ ይጠበቅ ነበረና፤ በዚህ ጉዳይ ላይ የተከታተለውን ፤ የበርሊኑን ዘጋቢአችንን ይልማ ኃይለ-ሚካኤልን ጠይቄ ነበር----
ይልማ ኃ/ሚካኤል
ተክሌ የኋላ
ሒሩት መለሰ