የብፁዕ አቡነ ማቲያስ በዕለ-ሲመት24 የካቲት 2005እሑድ፣ የካቲት 24 2005የአዲሱ የኢትዮጵያ ፓትሪያርክ የብፁዕ አቡነ ማቲያስ በዕለ -ሲመት ዛሬ በአዲስ አበባ ቅድስት ስላሴ ቤተ ክርስትያን ተካሂዷል።https://p.dw.com/p/17pWIምስል APማስታወቂያ በበዕለ ሲመቱ የግብፅ፣ የአርሜኒያ፣ የህንድ ፣ የአለም አብያተ ክርስትያናት ምክር ቤትን ጨምሮ የፌደራል እና የአዲስ አበባ መስተዳደር ባለስልጣናት እንዲሁም በርካታ መዕመናን መገኘታቸውን የአዲስ አበናው ዘጋቢያችን ዮሀንስ ገብረ እግዚያብሄር ገልፆልናል። ዮሀንስ ገብረ እግዚያብሄር ልደት አበበ