የብሮድካስቲንግና የህትመት ፈቃድ ለዜጎች ብቻ27 የካቲት 2001ዓርብ፣ የካቲት 27 2001የኢትዮጵያ የብሮድካስቲንግ ባለስልጣን የሚሰራዉ ከህግ ተቃራኒ ነዉ የሚል አስተያየት ስለተሰነዘረበት መግለጫ መስጠቱን የባለስልጣኑ የአገልግሎት ማስፋፊያ፤ የጥናትና ፈቃድ አስተባባሪ በተለይ ለዶቼ ቬለ ገለጡ።https://p.dw.com/p/H74v...የፕረስ ዉጤቶች...ምስል APማስታወቂያእንደእሳቸዉ ገለፃም በህጉ መሰረት በአገር ዉስጥ በኤሌክትሮኒክስም ሆነ በህትመት ዘርፍ ለመስራት ፈቃድ የሚሰጠዉ የኢትዮጵያ ዜግነት ላለዉ ብቻ ነዉ።