የብራስልስ አይሁዳውያን ቤ/መዘክር ግድያ ተጠርጣሪ መያዝ25 ግንቦት 2006ሰኞ፣ ግንቦት 25 2006እአአ ግንቦት 24፣ 2014 ዓም ቅዳሜ ከቀትር በኋላ ዘጠኝ ሰዓት ላይ ብራስልስ፣ ቤልጅየም በሚገኝ አንድ የአይሁዳውያን ቤተ መዘክር ውስጥ ተኩስ ከፍቶ ሦስት ሰዎች የገደለው ተጠርጣሪ ባለፈው ዓርብ በቁጥጥር ስር መዋሉhttps://p.dw.com/p/1CAd0ምስል Reutersማስታወቂያ ትናንት ተገልጾዋል። ተጠርጣሪው በፈረንሳይ የማርሴይ ከተማ መያዙን የፈረንሳይ እና የቤልጅየም ባለሥልጣናት በየበኩላቸው በሰጡት መግለጫ አረጋግጠዋል። ገበያው ንጉሤ አርያም ተክሌ ነጋሽ ምሀመድ