1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የብሪታንያ ጠቅላይ ሚንስትር የደቡብ አፍሪቃ ጉብኝት

ሐሙስ፣ ግንቦት 23 1999

የብሪታንያ ጠቅላይ ሚንስትር ቶኒ ብሌር በዚሁ ሥልጣናቸው ሰሞኑን በአፍሪቃ በጀመሩት የመጨረሻ ጉዞዋቸው ዛሬ ጆሀንስበርግ ደቡብ አፍሪቃ ገቡ። ብሪታንያዊው ጠቅላይ ሚንስትር ቀደም ባሉት ቀናት ሊቢያን እና ሲየራ ልዮንን ጎብኝተዋል። ብሌር ሁለት ቀናት በሚቆዩባት ደቡብ አፍሪቃ በጆሀንስበርግ የንግድ ዩኒቨርሲቲ ሰፋ ያለ ዲስኩር አሰምተዋል። የብሌርን ንግግር ያዳመጠውን የብሪታንያውያኑን ዕለታዊ ሱንደይ ታምስ ጋዜጠኛን አርያም ተክሌ በስልክ አነጋግራዋለች

https://p.dw.com/p/E0b0
ቶኒ ብሌር
ቶኒ ብሌርምስል AP