1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የብሪታንያ ሳይንቲስቶችና መካንነት

ሐሙስ፣ ነሐሴ 7 2001

አንዳድ የመስኩ ባለሙያዎች ግን አዲሱን ግኝት ያልተሟላ በማለት አልተቀበሉትም።

https://p.dw.com/p/J9Bc
,,,ወንዴ የዘር ፍሬ,,,ምስል presse

የብሪታንያ ሳይንቲስቶች የወንዶችን የመካንነት ችግር ሊያስወገድ የሚችል ብልሐት አገኘት አሉ።ኒዊ ካሲል-ብሪታንያ የሚገኙ ሳይንቲስቶች ሰሞኑን እንዳስታወቁት የሰዉ ዘር ፍሬ ማኩረት የሚችል ፈሳሽ አዳብረዋል።እንደተመራማሪዎቹ ግምት ግንታቸዉ ከአምስት እስከ ሰባት አመት ባለዉ ጊዜ ለአገልግሎት ይዉላል።አንዳድ የመስኩ ባለሙያዎች ግን አዲሱን ግኝት ያልተሟላ በማለት አልተቀበሉትም። ሐና ደምሴ ከለንደን ዝር ዝር ዘገባ ልካልናለች።

ነጋሽ መሐመድ/ሸዋዬ ለገሠ