የብሪታንያ ምርጫ ዉጤት30 ሚያዝያ 2007ዓርብ፣ ሚያዝያ 30 2007ትናንት በታላቋ ብሪታንያ በተካሄደዉ ምክር ቤታዊ ምርጫ በአጥጋቢ ሁኔታ በሰፊ ልዩነት ያሸነፈ ፓርቲ ባይኖርም ወግ አጥባቂዎቹ በመጠነኛ ብልጫ ማሸነፋቸዉ ይፋ ሆኗል።https://p.dw.com/p/1FN26ምስል picture-alliance/dpa/F. Arrizabalagaማስታወቂያ መረጃዎች እንደሚያመለክቱትም በጠቅላይ ሚኒስትር ዴቬድ ካምሮን የሚመራዉ ወግ አጥባቂ ፓርቲ ከተጠበቀዉ በላይ ነዉ ድምፅ ያገኘዉ። ሽንፈት የገጠማቸዉ የሌበር ፓርቲ እና የሊበራል ዴሞክራት ፓርቲ መሪዎችም በፈቃዳቸዉ ስልጣናቸዉን መልቀቃቸዉን ይፋ አድርገዋል። ከሎንዶን ድልነሳ ጌታነህ ዝርዝሩን ልኮልናል። ድልነሳ ጌታነህ ሸዋዬ ለገሠ ተክሌ የኋላ