1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የብሪታንያ ህጻናት የሚደርስባቸዉ ጥቃት

ሰኞ፣ ሐምሌ 1 2005

በብሪታንያ ግማሽ ሚሊዮን የሚሆኑ፣ ለአቅመ ዓዳም አልያም ለዓቅመ ሄዋን ያልደረሱ ህጻናት ከፍተኛ ጾታዊ ጥቃት እንደሚደርስባቸዉ ተገለጠ።

https://p.dw.com/p/193xc
Kinder Welttheatertag Bildbeschreibung: Feierlichkeit zum Kinder Welttheatertag in Teheran Stichwörter: Iran, Land und Leute, KW15 /12, Kinder, Theater, Pupen Quelle: MEHR Lizenz: Frei
ምስል MEHR

ህጻናቱ፣ ከቤተሰባቸዉ ጉያ ተሰርቀዉ ይወሰዳሉ። አብዛኛዉ ጥቃት የሚፈጸምባቸዉ ደግሞ በአሳዳጊዎቻቸዉ፤ አልያም በወላጆቻቸው እንደሆነ ዘገባዉ ያሳያል። ዝርዝሩን የለንደንዋ ወኪላችን ሃና ደምሴ ልካልናለች ።

ሃና ደምሴ
አዜብ ታደሰ
ተክሌ የኋላ