የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አባላት ድጋሚ መመረጥ28 ሰኔ 2004ሐሙስ፣ ሰኔ 28 2004የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው አርባ ሦስተኛው መደበኛ ስብሰባው የአምስት ዓመት መደበኛ የስራ ዘመናቸውን ያጠናቀቁት የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አመራር አባላት ለሌላ አምስት ዓመት እንዲያገለግሉ ሹመታቸውን አፀደቀ።https://p.dw.com/p/15RlGምስል DWማስታወቂያ ስድስት የተቃዋሚ ፓርቲዎች ባንድነት ያቋቋሙት መድረክ ግን የቦርዱ አመራር አባላት በገለልተኝነት እንዲያገለግሉ የተሰጣቸውን ሥልጣን በሚገባ ያልተወጡ በመሆናቸው ድጋሚ ሊመረጡ አይገባም ሲል ተቃውሞውን አሰምቶዋል። ታደሰ እንግዳው አርያም ተክሌ ሂሩት መለሰ