1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የብሌር-አነሳስና አወዳደቅ

ሰኞ፣ ግንቦት 13 1999

---እንዳስወረሯት-ከስልጣን አስወገደቻቸዉ። እንዳተራመሷት አስደንግጣ-ሸቻቸዉ።ኢራቅ።መዘዘኛ ምድር።ብሌር የብልሕ-ጅል ቅይጥ መሪ።ጤና ይስጥልኝ እንደምን ዋላችሁ።ቶኒ ብሌር ሥልጣን ለመልቀቅ መወሰናቸዉን አስታከን-የአመራቸዉን ዘዬ ባጭሩ እንቃኛለን።አብራችሁኝ ቆዩ።

https://p.dw.com/p/E87x
ብሌር-ደሕና ይሰንብቱ
ብሌር-ደሕና ይሰንብቱምስል AP