የብሄራዊ ዉትድርና ጊዜዉ መራዘሙ25 ሰኔ 2001ሐሙስ፣ ሰኔ 25 2001የኤርትራ መንግስት ወጣቶች የሚሳተፉበት የብሄራዊ ዉትድርና አገልግሎት የቆይታ ጊዜዉ እንዲራዘም ማድረጉ ድንበሩ ገና ባለመካለሉና ትንኮሳም ሊያጋጥም ይችላል ከሚል ሥጋት የመነጨ መሆኑን የአገሪቱ የዉጩ ጉዳይ ቃል አቀባይ በተለይ ለዶቼ ቬለ ገልፀዋል።https://p.dw.com/p/Ifnoየአስመራ ጎዳናምስል picture-alliance/ dpaማስታወቂያአያይዘዉም የኤርትራ መንግስት በህገ ወጥ መንገድ ወደዉጪ አገር ለኮበለሉ ኤርትራዉያን ሁሉ ስለደህንነታቸዉ እንደሚያስብና እንደሚቆረቆርም አብራርተዋል። ጎይቶም ቢሆን/ሸዋዬ ለገሠ/ ተክሌ የኋላ