1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የብሄረሰብ ባህል ጥናት

ዓርብ፣ መስከረም 23 2001

ከግዜ ወደ ግዜ በተለያየ ሞያ የሚደረገዉ ጥናት እየተራቀቀ ሲሄድ ይታያል። የብሄረሰብ የባህል ጥናት በተለይም በብሄረሰብ የባህል ሙዚቃ ዙርያ የሚደረገዉ የጥናት እንቅስቃሴ ምን ይመስላል?

https://p.dw.com/p/FTU1
የማሳይ መንደር፥ አንቦሶሊ ብሄራዊ ፓርክ ኬንያምስል DW/Jeppesen

በበርሊን ነዋሪ የሆኑት የብሄረሰብ ባህል ጥናት ተመራማሪ ዶክተር ትምክህት ተፈራ የተለያዩ ብሄረሰቦችን ባህል ሙዚቃ ለማጥናት በቅርቡ ወደ ምስራቅ አፍሪቃ ተጉዘዉ ባህላዊ ወጎችንና የብሄረሰብ ሙዚቃዎች ላይ ጥናት አድርገዉ ተመልሰዋል። የብሄረሰብ ሙዚቃ ጥናት ምን ይሆን? ዶክተር ትምክህት መልስ አላቸዉ! ያድምጡ