የቤንዚን ዋጋ መጨመር በናይጄሪያ
ሰኞ፣ ታኅሣሥ 30 2004ማስታወቂያ
ይህ ነው የማይባለው የዋጋ ጭማሬ ናይጄሪያውያንን ክፉኛ አስቆጥቶ ዛሬ ለተቃውሞ ሰልፍ አደባባይ አስወጥቷቸዋል። የሰራተኞች ማህበር ተዋካዮች ለዛሬ የስራ ማቆም አድማ ጥሪ ባደረጉት መሰረት ከ10ሺ የሚበልጡ ሰዎች ተቃውሞዋቸውን ሲያሰሙ ውለዋል። ያለውን የቤንዚን ዋጋ መናር አስመልክተው ፕሬዚደንት ጆናታን ጉድላክ የፖለቲከኞች ደሞዝን በ25 ከመቶ እንደሚቀነስ ትዕዛዝ አስተላልፈዋል። በናይጄሪያ ስለተነሳው አለመረጋጋት ዝርዝር ዘገባ አለን።
ልደት አበበ
ነጋሽ መሀመድ