የቤንች ማጂ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት ሮሮና የምርጫ ቦርድ መልስ
ዓርብ፣ ጥቅምት 29 2006ማስታወቂያ
የቤንች ማጂዞን ዴሞክራሲያዊ ድርጅት ፣ የድርጅቱን ሊቀመንበር ጨምሮ ሌሎች የአመራር አባላትም በመታሰራቸው የፖለቲካ ሥራዎቹ መደናቀፋቸውን አስታወቀ ። ባለፈው መስከረም ተፈጠረ በተባለ ግጭት ከፓርቲው አባላት ውጭ ሌሎች 55 ሰዎች መታሰራቸውንም ድርጅቱ ለዶቼቬለ አስታውቋል ። ጉዳዩን ቦታው ድረስ በመሄድ ማጣራቱን የገለፀው የደቡብ ክልል የምርጫ ቦርድ በበኩሉ ሰዎቹ በፖለቲካ ምክንያት ሳይሆን በወንጀል ተጠርጥረው መታሰራቸውን አረጋግጫለሁ ብሏል ።
ዮሐንስ ገብረ እግዚዘብሔር
ሂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ