የቤንች ማጂ ዞን አርሶአደሮች ቅሬታ22 መስከረም 2004ሰኞ፣ መስከረም 22 2004በደቡብ ክልል በቤንች ማጂ ዞን ማጂ ወረዳ የሚኖሩ አንዳንድ አርሶአደሮች ከአስር ዓመታት በላይ ስንገብርበት የነበረ የእርሻ መሬታችን ለአንድ መዋዕለነዋይ አፍሳሽ ኩባንያ አላግባብ ተሰጠብን ሲሉ አመለከቱ።https://p.dw.com/p/RopTምስል DWማስታወቂያ በተጠቀሰዉ ስፍራ የፓልም ዘይት ተክል ለማልማት መሬት የተሰጠዉ የማሌዢያ ኩባንያ መሆኑን ሲገለፅ፤ ኩባንያዉ በዶዘሮቹ ከአካባቢዉ አገር በቀል ዛፎችን መገነዳደሱም እንዳሳዘናቸዉ አቤቱታቸዉን ያሰሙት አርሶአደሮች ገልጸዋል። ወኪላችን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር የሚመለከታቸዉን አነጋግሮ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል፤ ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ሸዋዬ ለገሠ አርያም ተክሌ