1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቤተ እሥራኤላውያን ማህበራት ውዝግብ

ረቡዕ፣ ነሐሴ 15 2005

ቤተ እሥራኤላውያንን ከኢትዮጵያ ወደ እሥራኤል የማጓጓዙን እና የተለያዩ የቤተሰብ አባላት የማዋሀዱን ስራ ለማፋጠን በኢትዮጵያ አይሁዳውያን ስም የተቋቋሙ በርካታ ማህበራት እና ድርጅቶች አሉ።

https://p.dw.com/p/19UBw
ምስል Getty Images

ከነዚሁ መካከል የታወቁት የቤተ እሥራኤል አንድነት እና ተስፋችን የተባሉት ናቸው። በእነዚህ ሁለት ድርጅቶች መካከል ሰፊ ልዩነት መኖሩ ሲነገር የቆየ ቢሆንም፣ ልዩነቱ ከጥቂት ጊዜ በፊት በጎንደር ያሉ አንዳንድ የማህበራቱን አባላት ለከፋ ችግር ዳርጎ ነበር።

ግርማው አሻግሬ

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ