(Beri.DC) UN chief urges Ethiopia to protect rights during emergency - MP3-Stereo
ባለፈው አንድ አመት በኢትዮጵያ በተቀሰቀሰው ተቃውሞ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች መገደላቸውን የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች እና የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች ገልጠዋል። የዋሽንግተን ዲሲው የዶይቼ ቬለ ዘጋቢ መክብብ ሸዋ ያነጋገራቸው የባን ኪ ሙን ቃል-አቀባይ ስቴፈን ዱጃሪች ዋና ጸሃፊው የኢትዮጵያን ሁኔታ በአንክሮ እየተከታተሉ መሆኑን ተናግረዋል።
መክብብ ሸዋ
እሸቴ በቀለ
ሒሩት መለሰ
(Beri.DC) UN chief urges Ethiopia to protect rights during emergency - MP3-Stereo