የባራክ ኦባማ ጋዜጣዊ መግለጫ16 መጋቢት 2001ረቡዕ፣ መጋቢት 16 2001የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ ሀገራቸው ከገባችበት የኤኬኖሚ ቀውስ እንድትወጣ ህዝቡ በትዕግስትና በህብረት ከጎናቸው እንዲቆም ጠየቁ ።https://p.dw.com/p/HJadፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማምስል APማስታወቂያሀገሪቷን የባሰ ዕዳ ውስጥ ይጨምራታል የሚል ትችት የተሰነዘረበት በጀታቸውም በትምህርት ፣ በጤና ፣ በኃይል ምንጭና በሌሎች መስኮች ስራ የሚውል መሆኑን የገለፁት ፕሬዝዳንቱ አሜሪካን አሁኑ ኪሳራ ውስጥ ለመግባት ጊዜ እንደወሰደባት ሁሉ ለመውጣትም ጊዜ መፍጀቱ አይቀርም ብለዋል ። የዋሽንግተን ዲሲው ዘጋቢያችን አበበ ፈለቀ ዝርዝሩን ልኮልናል ።