የባለ ራዕይ ወጣቶች የመፍትሄ ጥሪ 23 ሚያዝያ 2005ረቡዕ፣ ሚያዝያ 23 2005ባለራዕይ ወጣቶች ማሕበር ኢትዮጵያ ዉስጥ እየተፈጸሙ ነዉ ያላዋቸዉን የህዝብ መፈናቀል፤ የፕሪስ አፈና እና የጋዜጠኞች መታሰርን ለማስወገድ ብሄራዊ ኮሚቴ ማቋቋም እንደሚጠቅም አስታወቀ ።https://p.dw.com/p/18QDSምስል Solomon Mengistማስታወቂያ ማህበሩ፤ «ሐገራችን እየገባች ካለችበት ቀዉስ ለመታደግ፤ ብሄራዊ ኮሚቴ ማቋቋም ብቸኛዉ አማራጭ ነዉ» በሚል ርዕስ መግለጫ አዉጥቷል።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሃንስ ገ/እግዚአብሄር የማሕበሩን መሪዎች አነጋግሮ የሚከተለዉን ዘገባ ልኮልናል። ዮሃንስ ገ/እግዚአብሄር አዜብ ታደሰ ነጋሽ መሃመድ