1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የባህር ዳሩ የአፍሪቃ ፀጥታ ጉባዔ ውይይት

ሰኞ፣ ሚያዝያ 10 2008

በባህር ዳር ከተማ ባለፈው የሳምንት መጨረሻ የተካሄደው የጣና መድረክ የተባለው ጉባዔ ለአፍሪቃ የፀጥታ ጉዳዮች ትኩረት በመስጠት መከረ።

https://p.dw.com/p/1IXuV
Äthiopien 5.Tana-Sicherheitsforum
ምስል DW/Y. Gebreegziabher

[No title]

ይኸው የተለያዩ አፍሪቃውያን መሪዎች፣ ምሁራን እና የፀጥታ ድርጅቶች ጠበብት የተሳተፉበት አምስተኛው የፀጥታ ጉባዔ በአፍሪቃ የሚነሱ ውዝግቦችን ማስወገድ እና የአህጉሩን ሰላም እና ፀጥታ ማረጋገጥ በሚቻልበት ጉዳይ ላይ በቀረቡ የተለያዩ ጥናታዊ ጽሑፎች ላይ ውይይት አካሂዶዋል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር


አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሀመድ