የባህር ስደተኞች እና የአውሮጳ ህብረት27 ሚያዝያ 2007ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 27 2007ባለፈው የሳምንት መጨረሻ የኢጣልያ ባህር ጠረፍ ጠባቂዎች በሜድትሬንያን ባህር በበርካታ ትናንሽ ጀልባዎች ይጓዙ የነበሩ በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩ ስደተኞችን ማዳናቸዉ ተሰምቶዋል። የኢጣልያ ባለስልጣናት እንዳስታወቁት፣ በአሁኑ ጊዜ ባህሩ ፀጥ ባማለቱ እና ማዕበል ባለመኖሩ ነው ከሊቢያ ብዙ ጀልባዎች ስደተኞችን ወደ አውሮጳ ለማድረስ የተነሱት።https://p.dw.com/p/1FJyEምስል Picture-alliance/epa/Italian Coast Guardማስታወቂያ በሚቀጥሉትም ጊዚያት ወደ አውሮጳ ለመግባት የሚሞክሩት ስደተኞች ቁጥር እንደሚጨምር ነው ባለስልጣናት የሚገምቱት። ባለፈው ቅዳሜ እና እሁድ በሜድትሬንያን ባህር ስለተካሄደው ስደተኞችን የማዳን ተግባር እንዲያብራራልን ቀደም ሲል የሮሙን ወኪላችን ተኽለእዝጊ ገብረየሱስ በስልክ አነጋግሬው ነበር። ተኽለእዝጊ ገብረየሱስ አርያም ተክሌ ተክሌ የኋላ