የባህር ላይ ውንብድናና ዓለምዓቀፉ ማህበረሰብ3 ታኅሣሥ 2001ዓርብ፣ ታኅሣሥ 3 2001ሶማሊያ አሁን የሚያስፈልጋት በጠረፏ የባህር ኃይል መርከቦች አጀብ ወይም ደግሞ ትናንት የተጠናቀቀው ዓይነት የናይሮቢው ፀረ የባህር ኃይል ውንብድና ጉባኤ አይደለም ።https://p.dw.com/p/GF0gምስል APማስታወቂያየተባበሩት መንግስታታ በሚጠይቀው መሰረት ለሀገሪቱ የሚያስፈልገው አጠቃላይ ፖለቲካዊ መፍትሄ ነው ።