በባህሬን በተቀሰቀሰው የህዝብ ዓመጽ ላይ በብዙኃኑ ሺአዎች እና በገዢዎቹ ሱኒዎች መካከል የቀጠለው ውጥረት ትልቅ ሚና ይጫወታል። ፖሊስ ግብጻውያን ፕሬዚደንት ሆስኒ ሙባራክን ከስልጣን ያስወገዱበት የታህሪር አደባባይ ተቃውሞ በሀገሩ እንዳይፈጠር ለማከላከል ሲል፡ በመዲናይቱ ማናማ በሉል አደባባይ የወጣውን ተቃዋሚ ለመበተን በወሰደው የኃይል ርምጃ አራት ሰዎች ገድሎዋል።
ላይ ሙድሆን
አርያም ተክሌ
ተክሌ የኋላ