የባህረ ሰላጤ ሀገራት ውዝግብ እና የአውሮጳ ህብረት
ማክሰኞ፣ ሐምሌ 18 2009ማስታወቂያ
ሌሎች ሀገራት እና ተቋማትም ለመሸምገል ሙከራ ይዘዋል። ከነዚህ መካከል አንዱ የሆነውን የአውሮጳ ህብረት በመወከል ወደ ባህረ ሰላጤው ተጉዘው የነበሩት የውጭ ጉዳይ ተጠሪ ፌዴሪካ ሞጌሪኒ ውዝግቡ ለሚመለከታቸው ብቻ ሳይሆን ለጠቅላላ አካባቢውም አስጊ መሆኑን አስጠነቀቁ።
ገበያው ንጉሤ
አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሀመድ