የቢሾፍቱ ግድያና ፀሎት
ማክሰኞ፣ መስከረም 24 2009ማስታወቂያ
ባለፈዉ ዕሁድ ቢሾፍቱ ዉስጥ የኢሬቻ በዓልን በማክበር ላይ እያሉ ለተገደሉ እና ለቆሰሉ ሰዎች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን ያወጀችዉ የሰባት ቀን ፀሎትና ምሕላ ዛሬ ተጀምሯል።ቤተክርስቲያኒቱ ፓትሪያርክ ብፁዑ አቡነ ማቲያስ ለሟቾች ፀሎት እንዲደረግ መወሰኑን ያስታወቁት ትናንት ነበር።ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጉጊዮርጊስ ፓትሪያርኩ በንባብ ያሰሙትን መልዕክት በከፊል ልኮልናል።
ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጉጊዮርጊስ
ነጋሽ መሐመድ
አዜብ ታደሰ