1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቡድን 8 ሃገራት የመሪዎች ጉባዔ

ሰኞ፣ ሰኔ 10 2005

በቡድን 8 አባል ሀገራት ስብሰባ ላይ ዐበይት የመነጋገሪያ አርእስት ሆነው ከቀረቡት መካከል አንዱና ዋናው ፣ በእርስ በርስ ጦርነት ተቀሥፋ የተያዘችው የሶሪያ ጉዳይ ነው።

https://p.dw.com/p/18rKg
British Prime Minister David Cameron (L) welcomes German Chancellor Angela Merkel for the first plenary session of the G8 Summit at Lough Erne in Enniskillen, Northern Ireland June 17, 2013. REUTERS/Kevin Lamarque (NORTHERN IRELAND - Tags: POLITICS)
የቡድን 8 ሃገራት የመሪዎች ጉባዔምስል Reuters

ብሪታንያ፤ የሶሪያውን ፕሩሬዚዳንት በሺር ኧል አሰድን በመቃወም፣ ውጊያ የገጠሙትን ተቃዋሚዎች፤ ለመርዳት እንደምትፈልግ በይፋ አስታውቃለች። የብሪታንያው ጠ/ሚንስትር ዴቪድ ኬምረን፣ በሶሪያ ላይ የያዙትን አቋም የሚጋራ በመፈለግ ላይ መሆናቸው የተነገረ ሲሆን፤   
 በሌላ ዜና ፤ የአሜሪካ ወታደሮች፤ የሶሪያ ጎረቤት በሆነው በዮርዳኖስ ፣ ወታደራዊ ልምምድ ማድረግ ጀምረዋል።

ሃና ደምሴ

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ