የቡድን 20 ጉባኤ ፍፃሜ24 ጥቅምት 2004ዓርብ፣ ጥቅምት 24 2004ትናንት ተከፍቶ ለሁለት ቀናት የተካሄደው የቡድን 20 አባል ሃገራት ጉባኤ ዛሬ ተጠናቀቀ።https://p.dw.com/p/Ruysምስል dapdማስታወቂያ በሁለቱ ቀናት ተሰብሳቢዎችን በሰፊዉ ያነጋገረዉ የግሪክ እዳና የዩሮ ቀዉስ ነዉ። ከአውሮፓ ኅብረት አባል ሀገራት መካከል፤ በካባድ ቀውስ ውስጥ የምትገኝ ግሪክ ብቻ አይደለችም። ኢጣልያም እጅግ ያሠጋታል። ከብራስልስና ከሮማ ወኪሎቻችን ጋ በጉዳዩ ላይ የተደረገዉን የስልክ ቃለ ምልልስ ያድምጡ። ገበያዉ ንጉሤ፤ ተኽለእግዚ ገ/እግዚአብሔር ተክሌ የኋላ ነጋሽ መሐመድ