የቡድን ስምንት ጉባኤና ለድሀ ሀገራት የሚሰጠው ዕርዳታ
ረቡዕ፣ ሐምሌ 1 2001ማስታወቂያ
አሁንም ከቡድን ስምንት ጉባኤ ሳንርቅ በሚያዚያ ወር በመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ወደ ሶሶት መቶ ሰዎች ባለቁባት በኢጣልያዋ ከተማ በላክዊላ የተሰበሰቡት የስምንቱ በኢንዱስትሪ የበለፀጉት አገራት መሪዎች የዘንድሮ ጉባኤ ትኩረት በሀገራቸው የደረሰው የምጣኔ ሀብት ቀውስ፣ የዓለም የአየር ንብረት ለውጥ ቁጥጥር እና የኢራን ብጥብጥ ቢሆንም ከነርሱ የዕርዳታ ዕጅ የሚጠባበቁ አገራትንም ጉዳይ ማንሳታቸው አይቀርም ። በዚህ ጉባኤ ላይ በሀብትና በዕውቀት ኃላ ቀር የሆኑ ድሀ ሀገሮችን እንዴትመርዳት እንደሚቻልም ይወያያሉ ። ድልነሳ ጌታነህ ከለንደን
ድልነሳ ጌታነህ /ሒሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ
►◄