የቡድን ሰባት ውሳኔ እና ሩስያ16 መጋቢት 2006ማክሰኞ፣ መጋቢት 16 2006የቡድን ሰባት ሀገራት መሪዎች ትናንት በዘ ሄግ፣ ኔዘርላንድ ስለዩክሬይን ውዝግብ ለመምከር በጠሩት ልዩ ስብሰባ ላይ፣ ሩስያ የዩክሬይን ግዛት የነበረችውን ክሪሚያን የግዛቷ አካል አድርጋ በመቀበሏ ፣ ሞስኮhttps://p.dw.com/p/1BVacምስል Reutersማስታወቂያ የፊታችን ሰኔ በሶቺ ልታስተናግደው ታቅዶ የነበረውን የቡድን ስምንት ጉባዔ በብራስልስ ለማካሄድ ወሰኑ። ውሳኔው የተወሰደው ዩክሬይን በክሪሚያ የሚገኘው ጦሯ እንዲወጣ ካዘዘች ከጥቂት ጊዜ በኋላ ነበር። ሩስያን ከቡድን ስምንት ለማግለል የወሰዱትን ውሳኔ ለኑክልየር ጉባዔ በዘ ሄግ የተገኙት የሩስያ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሴርጌይ ላቭሮቭ አጣጥለውታል። ገበያው ንጉሤ አርያም አብርሀ ነጋሽ መሀመድ