1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቡድን ሃያ ጉባኤና የግሪክ እዳ

ሐሙስ፣ ጥቅምት 23 2004

ፈረንሳይ ካን በተሰኘችዉ ከተማዋ የምታስተናግደዉ ቡድን 20 በመባል የሚጠሩት የበለፀጉ አገሮች ጉባኤ ዛሬ ተጀምሯል።

https://p.dw.com/p/RuiZ
ምስል dapd

እንዲያም ሆኖ አዉሮጳን የሚያወዛግበዉ የዩሮ ቀዉስና በእዳ የተዘፈቀችዉ የግሪክ ቀጣይ እጣ ጉባኤዉ ላይ እንዳጠላበት ዘገባዎች ያመለክታሉ። ዩናይትድ ስቴትስ አዉሮጳ ከገባችበት ችግር ለመዉጣት እንደማያቅታት ስታመለክት፤ አዉሮጶች በፈንታቸዉ የዋሽንግተንን ድጋፍና ትብብር ጠይቀዋል። የተመድ የጉባኤዉ ትኩረት ዓለም ዓቀፍ አንገብጋቢ ችግሮች ላይ ይሁን እያለ ነዉ።

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ