የቡና ላኪዎች መጋዘኖች መታሸግና የንግድ ፈቃዳቸው መታገድ16 መጋቢት 2001ረቡዕ፣ መጋቢት 16 2001የኢትዮጵያ የግብርናና ገጠር ልማት ሚኒስቴር ትናንት ምሽት ባወጣው መግለጫ በውጭ የቡና ንግድ ግብይት ላይ አሉታዊ ተፅእኖ አሳድረዋል ያላቸውን 94 የቡና ላኪዎች ፈቃድ አግዷልhttps://p.dw.com/p/HJaDሴቶች በቡና ለቀማምስል picture-alliance/ dpaማስታወቂያ እገዳው ስድስት ትላልቅ የሀገሪቱን ቡና ላኪዎቸ እና ሰማንያ ስምንት ነጋዴዎችን ያካትታል ። እነዚህም እስከ ሰባ በመቶ የሚደርሰውን የሀገሪቱን ቡና ወደ ውጭ በመላክ የሚታወቁ ናቸው ። ዝርዝሩን ታደሰ ዕንግዳው ከአዲስ አበባ ልኮልናል ።