1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቡሽ የመካከለኛው ምስራቅ ጉብኝት

ረቡዕ፣ ጥር 7 2000

ስምንት ቀናት በወሰደው የመካከለኛው ምስራቅ ጉብኝታቸው ቡሽ በዋነኛነት ትኩረት ሰጥተው የተንቀሳቀሱት በመካከለኛው ምስራቅ የሰላም ጥረትና በኢራን ጉዳይ ላይ ቢሆንም የጉዞአቸው ዓላማ ግቡን የመታ አይመስልም ።

https://p.dw.com/p/E87C
ቡሽና ሙባረክ
ቡሽና ሙባረክምስል picture-alliance/ dpa