1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቡስካ ተራራ እና ዉበቱ

እሑድ፣ ሰኔ 14 2001

የሃመር ብሄረሰብ ልዩ ዉበት በደራሲ ፍቅረማርቆስ ደስታ ብዕር ከቡስካ በስተጀርባ ድንግል ዉበት በተሰኘ ቀርቦ ልዩ አድናቆትን አግንቶአል።

https://p.dw.com/p/IVeb
አሸዋዉን ጫር ጫር አድርገዉ ዉሃን ያገኛሉምስል picture-alliance / dpa


የኢትዮጽያ የደራስያን ማህበር በደቡብ ኦሞ ዞን በተለይ የሃመር ብሄረሰብን ባለፈዉ ሳምንት ለአስራ ሁለት ቀናት ጎብኝቶ ተመልሶአል። የሃመር ብሄረሰብ ልዩ ዉበት በደራሲ ፍቅረማርቆስ ደስታ ብዕር ከቡስካ በስተጀርባ ድንግል ዉበት በተሰኘ ቀርቦ ልዩ አድናቆትን አግንቶአል። ደራሲዉ በርካታ ስነ-ሰብአዊ መጽሃፍትን ለእባብያን አቅርቦአል፣ ጥናታዊ ፊልሞችንም በመስራቱ ተደናቂነትን አትርፎአል። የባህል መድረካችን ከደራሲዉ ጋር ቆይታ አድርጎአል ተከታተሉት!

Azeb Tadesse