1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የበጎ ፈቃድ የኢቦላ ተከላካይ አፍሪቃውያን የጤና ባለሙያዎች

ሐሙስ፣ ጥቅምት 27 2007

የአፍሪቃ ሕብረት ኮሚሽን ፕሬዚዳንት እንኮሳዛና ድልሚኒ ዙማ ፤ ኢቦላ የተከሠተባቸውን የምዕራብ አፍሪቃ ሃገራት ፤ ሴራሊዮንና ላይቤሪያን ተዘዋውረው ጎብኝተው ከተመለሱ በኋላ ፤ ለርዳታ ለመሠማራት ቃል የገቡትን

https://p.dw.com/p/1DiYw
Sierra Leone Ebola September 2014
ምስል DW/Scholz/Kriesch

ባለሙያዎች ሸኝተዋል። የበጎ ፈቃድ ዘማቾቹ፣ ከምሥራቅና ከደቡባዊው አፍሪቃ በጠቅላላ ከ 10 ሀገራት የተውጣጡ ሀኪሞች ፤ የጤና መኮንኖችና በህክምና ዘርፍ የሰለጠኑ የጤና ረዳቶች ናቸው።

ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ